Главная страница
Конфиденциальность
Информация для авторов
Наши контакты

НОВЫЕ ФИЛЬМЫ И СЕРИАЛЫ ОБНОВЛЕНО СЕГОДНЯ

 





Формат Размер Скачать

Информация о видео


Название :  
Продолжительность :  
Пользователь :  id 760760611530
Дата публикации :   ript src=
Просмотры :   layer\/0af6e327\/www-embed-player.vflset\/www-embed-player.js
Понравилось :   1,080
Не понравилось :   18


Кадры из видео




Комментарии к видео



@kidu715
ሁላችሁንም የምታበረታቱኝ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ከትልቅ አክብሮት ጋር
Комментарий от : @kidu715


@maheletyared2535
እናመሰግናለን!ግን የዘይቱንም መጠን ብትነግሪን? የእያንዳንዱንም ባትረሺ?የውሀውንም ጭምር ማለት ነው። በመጠን ለሚመራ ሰው።ግምት ለማይችል
Комментарий от : @maheletyared2535


@user-gz1rf2hm2v
እጅሽ ይባረክ ማማየ ግን ሶስት ጊዜ ስትመልሽው አይቆመጥጥም እኔ አንዴ ኩፍ እንዳለ ነው የምጋግረው
Комментарий от : @user-gz1rf2hm2v


@user-qg5mf7fn2j
ማሻኣላህ በርች ጎበዝ ነሽ
Комментарий от : @user-qg5mf7fn2j


@user-eb4yn3vk3z
ማሽአላህ
Комментарий от : @user-eb4yn3vk3z


@genetaberabonsaa1759
Sente sw selemen qoycha zara tegelagelku tnxs sis
Комментарий от : @genetaberabonsaa1759


@fikramsaluamharic85
እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሰሽ ማርዬ በርች እናመሰግናለን
Комментарий от : @fikramsaluamharic85


@atenatub5244
ማሻ አሏህ ጎበዝ የኔ ቆንጆ
Комментарий от : @atenatub5244


@astekastek1000
የገበታ ቅቤዉ እንዴት ነዉ ዳቦዉ ሽታ አይኖረዉም ጣሙ ምን ምን ነዉ ሚለዉ
Комментарий от : @astekastek1000


@astekastek1000
ፊዲዬዉ ለማሳጠር ሞክሪ እህቴ ሲበዛ ይሰለቻል በርቺ በተረፈ ዛሬ ገና ሳይሽ በቀላሉ ሚሰሩ ኬኮች አሳይን በሀገራችን በሚገኙ ነገሮች
Комментарий от : @astekastek1000


@EteneshErigete
በጣም ጎበዝ አደንቅሻለሁ
Комментарий от : @EteneshErigete


@amhara74
ምርጥ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ😍😍
Комментарий от : @amhara74


@user-cs5jt9zw5i
መጀመሪያ ሁሉንም ለምን አንዲላይ አላሸሽውም ማለቴ ቅቤውንም ጨውንም ስኳርንም አዲርገሽ መጀመሪያ ከዱቄቱ ጋር ለምን አልታሸም
Комментарий от : @user-cs5jt9zw5i


@user-cs5jt9zw5i
በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ ውሀ
Комментарий от : @user-cs5jt9zw5i


@user-vz3cl1dg8t
ሳምርዋው
Комментарий от : @user-vz3cl1dg8t


@weletmaryamysdetyoulekneu3823
ስላም ለዚህ ቤት
Комментарий от : @weletmaryamysdetyoulekneu3823


@bamatube7
ምርጥ ዳቦ ነዉ። ቤሀሰብ ነኝ እንብላ?
Комментарий от : @bamatube7


@haymanotadane4574
እንኳን ደና ቆየሽን የምፈልገ ውን ነው ያገኘውት በርች
Комментарий от : @haymanotadane4574


@melekamtube
Wow wow siramer
Комментарий от : @melekamtube


@muletube7820
Wawu
Комментарий от : @muletube7820


@habeshamedia7822
የኔ ባለሞያ ዳቦሽ ሲያምር
Комментарий от : @habeshamedia7822


@fhguty9845
እወድ ነበር ያወፈረኝ አልበላም ያምራል ማማ
Комментарий от : @fhguty9845


@semirabeshir7245
Masha allah yemirali
Комментарий от : @semirabeshir7245


@user-sp5xi1jo1l
Wwwwwwwwwwwww በርቺ ውዴ
Комментарий от : @user-sp5xi1jo1l


@mahiethiopia
እናመሰግናለን 👍
Комментарий от : @mahiethiopia


@Ageri2
ጎበዝ
Комментарий от : @Ageri2


@JoytubeWBS
በጣም ያምራል ዋው ባገኘው😍😍በርቺ
Комментарий от : @JoytubeWBS


@user-mt4yk2kx8q
እናመሰግናለን
Комментарий от : @user-mt4yk2kx8q


@Tiyashow
betam konjo nw mare berchi👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Комментарий от : @Tiyashow


@kidu715
ዉድ የኪዱ ሀበሻ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን አዳዲስ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣችሁ ዛሬ በድፎ ዳቦ ከች ብያለሁ የኢትዮዽያ ድፎ ሲያምራችሁ በዚህ መልኩ ማዘጋጀት እንችላለን በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሰብስክራብ ላይክ ማድረጓን እንዳትረሱ
Комментарий от : @kidu715


@temesgnawanotemesgneawano5763
እኔ አድስ ነኝ እንዴት ነው ቤቱ
Комментарий от : @temesgnawanotemesgneawano5763



Похожие на видео